ዲዚኛ English አማርኛ
Diizi and Diizi Area Scholars

የቢታዎች መቀጣጫ ገደል

August 30, 2025 1.2K Views 5 min read Culture
የቢታዎች መቀጣጫ ገደል

በጋሮ ቀበሌ በማንዛብት ጎጥ የሚገኝ የተፈጥሮ የዲንጋይ ጥርብ ውስጥ ለውስጥ ቀዳዳና ከስሩ ከፍታ ሆኖ ከተወሰነ ከፍታ በታች አየር ለአየር ወርዶ የመሬት ገጽታ ላይ የሚያርፍ ገደል ሲሆን

ይህ ገደል በባላባታዊ ስርአት ወቅት ቢታ ሰሪ የሆነ ሰው በፍጥኝ ታስሮ ገደሉ አፋፍ ከደረሰ በኋላ በአጣጥ እሾህ እየተገረፈ ካመነ በኋላ በገደሉ ውስጥ ተገፍትሮ የሚጣልበት ቦታ ነው፡፡

Culture Share:
Back_to_All_Bero_Tourism