ጋይ ጋዝዳ ታሪካዊ ጥብቅ ደን ከወረዳው ማዕከል 4ኪ/ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው በጋይ ቀበሌ ውስጥ ይገኛል፡፡
ይህ ታሪካዊ ጥብቅ ደን ልዩ የሚያደርገው ከጥንት ጀምሮ ባላባታዊ ስርአት የሚፈጸምበት ስፍራ መሆኑ ነው፡፡